ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 እርሱም መለሰልኝ እንዲህም አለኝ፥ “በፊቴ ባለሟልነትን አግኝተሃልና ይህንም እነግርሃለሁ፦ የፍርድ ቀንስ ለአንድ ጊዜ ናት፤ በሁሉም ትእዛዝ ላይ የእውነት ማኅተምን ያሳያቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |