ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ዛሬ አባት ልጁን ስለ እርሱ፥ ልጅም አባቱን፥ ጌታም አገልጋዩን፥ ወዳጅም ወዳጁን ስለ እርሱ ታሞ ይተኛ ዘንድ፥ በልቶና ጠጥቶም ደስ ይለው ዘንድ፥ ይፈወስም ዘንድ እንደማይልከው፥ ምዕራፉን ተመልከት |