ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ከሁሉ የምትበልጥ ሰባተኛዪቱም ሥርዐት እንዲህ ናት፤ በእርሱ ዘንድ ይከብሩና ዋጋ ያገኙ ዘንድ ያላቸው በሕይወት ሳሉ የተገዙለትን ፊቱን ያዩ ዘንድ የሚቸኩሉ ስለ ሆነ ሳያፍሩ በብዙ ደስታ ተማምነው በግልጥ ይመካሉና። ምዕራፉን ተመልከት |