ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 “ከዛሬ ጀምሮ ያገኙ ዘንድ ያላቸው የጻድቃን ነፍሳት ሥርዐታቸው ይህ ነው፤ ከሓድያንም መከራ ይቀበሉ ዘንድ የነገርሁህ ሥርዐታቸው፥ መንገዳቸውና ፍርዳቸው ይህ ነው።” ምዕራፉን ተመልከት |