ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ስድስተኛዪቱም ሥርዐት እንዲህ ናት፤ ፊታቸው እንደ ፀሐይ እንደሚያበራ፥ ብርሃናቸውም እንደ ከዋክብት እንደሚያንጸባርቅ ያሳዩአቸው ዘንድ አላቸውና፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይሞቱምና። ምዕራፉን ተመልከት |