ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 አምስተኛዪቱም ሥርዐት እንዲህ ናት፤ ዛሬ ያለውን ሞት እንዴት ድል እንደነሡትና ኋላ ያገኙት ዘንድ ያላቸውን እንደ ወረሱ አይተው ደስ ይላቸዋልና፤ ዳግመኛም ድካምን ከተመላ ከዚህ ከጠባቡ የተነሣ እንደታገሡ፥ ያን ሰፊውን ሕይወት እንደሚያገኙ ያያሉ። ሞት በሌለበትም ለዘለዓለም ደስ ይላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |