ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ጻድቃን ሰፊውን ተስፋ እያደረጉ ጠባቡን ይታገሡታልና፤ ጠባቡን የሚታመኑ ኃጥኣን ግን ሰፊውን አያገኙትም።” ምዕራፉን ተመልከት |