ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እኔም መልሼ አልሁት፥ “አቤቱ ጌታዬ፥ ጻድቃን ይህን ዓለም እንደሚወርሱት፥ ኃጥኣን ግን እንደሚጠፉ አንተ በሕግህ እነሆ፥ ተናገርህ። ምዕራፉን ተመልከት |