ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 “ከዚህ ከነገርሁህ ሁሉ የቀረ ሰው ሁሉ የሚድን እርሱ ነው፤ ትድግናዬን የዘመኔንም ፍጻሜ የሚያይ እርሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |