ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በእነዚያም ወራት ወዳጆች ከወዳጆቻቸው ጋር እርስ በርሳቸው እንደ ጠላት ይዋጋሉ። ምድርም በውስጧ የሚኖሩባትን ታስደነግጣቸዋለች፤ የውኃው ምንጮችም ይገታሉ፤ እስከ ሦስት ሰዓትም ድረስ አይፈስሱም። ምዕራፉን ተመልከት |