ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 13:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እርሱም መለሰልኝ፤ እንዲህም አለኝ፥ “ሄደህ ወገኖችህን ሰብስባቸው፤ እስከ አርባ ቀንም ድረስ እንዳይፈልጉህ ንገራቸው። ምዕራፉን ተመልከት |