ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 13:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በፊትህስ ባለሟልነትን ካገኘሁ፥ ቅዱስ መንፈስህን ላክልኝ፤ እኔም ሰው የሕይወት መንገድን ማግኘት ይችል ዘንድ፥ ሊኖሩ የሚወድዱ ሰዎችም ይድኑ ዘንድ ከጥንት ጀምሮ በዓለም የሆነውን ሁሉና በኦሪትህ ውስጥ ተጽፎ ያለውን እጽፋለሁ።” ምዕራፉን ተመልከት |