ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 13:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አንተ ግን ብዙ ብራና አዘጋጅ፥ ከአንተም ጋራ ሶርያን፥ ደርብያን፥ ሰላምያን፥ ኢቀናንንና አሳሄልን እኒህን አምስቱን ሰዎች ውሰዳቸው። እነርሱ በመጻፍ ጠቢባን ናቸውና። ምዕራፉን ተመልከት |