ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከአፉ የእሳት ማዕበልን፥ ከከንፈሩም የእሳት ነበልባልን፥ ከአንደበቱም የእሳት ፍምን እንደ ጥቅል ነፋስ አወጣ እንጂ፤ ያ የእሳት ማዕበል፥ ያም የእሳት ነበልባል፥ ያም የእሳት ፍም ሁሉ ተቀላቅሎ እንደ ጥቅል ነፋስ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |