ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከዚህም በኋላ በከበቡት ጊዜ፥ ወደ እርሱም በመጡ ጊዜ እጁን በእነርሱ ላይ አላነሣም፤ ጦርን ወይም ማናቸውንም የጦር መሣሪያ አላነሣም። ምዕራፉን ተመልከት |