መዝሙር 135:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አፍ አላቸው፥ አይናገሩምም፥ ዐይን አላቸው፥ አያዩምም፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሕዝቡን በምድረ በዳ የመራ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ ከዓለት ውኃን ያፈለቀ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ ምዕራፉን ተመልከት |