መዝሙር 135:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ጆሮ አላቸው፤ አይሰሙም፤ በአፍንጫቸውም መተንፈስ አይችሉም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ጆሮ አላቸው፤ አይሰሙም፤ በአፋቸውም እስትንፋስ የለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ጆሮ አላቸው፥ አይሰሙምም፥ እስትንፋስም በአፋቸው የለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ታላላቅ ነገሥታትን የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ ምዕራፉን ተመልከት |