መዝሙር 135:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሕዝቡን በምድረ በዳ የመራ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ ከዓለት ውኃን ያፈለቀ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አፍ አላቸው፥ አይናገሩምም፥ ዐይን አላቸው፥ አያዩምም፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም። ምዕራፉን ተመልከት |