ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እርሷን ማሰላሰል ፍጹም ማስተዋል ነው፤ እርሷን ፍለጋ እንቅልፍ ያጣ፥ ከጥበቃ ፈጥኖ ይወጣል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እርስዋን ማሰብ የዕውቀት ፍጻሜ ነውና፥ ፈጥኖ ስለ እርስዋ የሚተጋ ሰው ያለ ኀዘን ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከት |