ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 6:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሷን ፍለጋ ማልዶ የተነሣ፥ ችግር አያጋጥመውም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በደጃፉ ስትጠብቀው ሁል ጊዜ እርሱ ያገኛታልና ወደርስዋ የሚገሠግሥ ሰው አይደክምም። ምዕራፉን ተመልከት |