ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እጅግ የሚያስቀይሙትን እንስሳት ያመልካሉ፤ አእምሮ ቢስነታቸውም ከሌሎቹ ሁሉ የባሰ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እንስሳዎችንም አማልክት ያደረጓቸው እነዚህ በስንፍና ያመልኳቸዋል፥ እነዚህን ግን በሕሊና ቢመዝኗቸው ከሌሎች አማልክት ይከፋሉ። ምዕራፉን ተመልከት |