ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እንስሳዎችንም አማልክት ያደረጓቸው እነዚህ በስንፍና ያመልኳቸዋል፥ እነዚህን ግን በሕሊና ቢመዝኗቸው ከሌሎች አማልክት ይከፋሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እጅግ የሚያስቀይሙትን እንስሳት ያመልካሉ፤ አእምሮ ቢስነታቸውም ከሌሎቹ ሁሉ የባሰ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |