ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እንስሳትን ተወዳጅ የሚያደርጋቸው ውበታቸው ከሆነ፥ ከቶውንም የማይስቡ የእግዚአብሔርን ቡራኬና ምርቃትም ያላኙ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ምኞትን የወደደም እንስሳትን በማየት ከእነርሱ በአንዱ ምኞቱን ፈጸመ፥ በአንዱም በደለ፥ የእግዚአብሔር ምስጋናና ክብር በዚህ ርቋልና። ምዕራፉን ተመልከት |