ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አንተ አምላካችን ግን ደግና እውነተኛ፥ በቶለ የማትቆጣ፥ ዓለምን በምሕረትህ የምትገዛ ነህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አንተ ፈጣሪያችን ግን ቸር፥ እውነተኛ፥ ታጋሽም ነህ፥ በምሕረትህም ሁሉን ትሠራለህ። ምዕራፉን ተመልከት |