ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የክፉ ሰዎችን በደል የሚከታተሉት፥ የሚምሉባቸው ጣኦቶች ሳይሆኑ፥ ለኃጡአተኞች የተወሰነው ቅጣት ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 በኀጢአታቸው የተፈረደባቸውን ፍርድ ለማስተላለፍ ነው እንጂ ኀይሉን ይገልጥብናል ሲሉ የማሉ አይደለምና፤ እንግዲህ ሁልጊዜ ሰውን በሚበድሉ ሰዎች ወንጀል ላይ ፍርድ ትምጣባቸው። ምዕራፉን ተመልከት |