ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ለዚህ ድርብ ወንጀል ግን ተገቢውን ቅጣት ያገኛሉ፥ ጣኦቶችን በማምለክ እግዚአብሔርን አዋርደዋልና፤ ቅድስናውንም በመናቅ በተንኮል የሐሰት መሐላ አድርገዋልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እውነተኛ ፍርድ በአንድነት ያገኛቸዋል፥ ጣዖቱን በተመለከቱ ጊዜ በእግዚአብሔር ክፉ ነገርን ዐስበዋልና፥ የፈጣሪን እውነት አቃልለው በግፍና በሐሰት ምለውበታልና። ምዕራፉን ተመልከት |