ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የሚያምኑት ሕይወት በሌላቸው ጣኦቶት ስለሆነ የሐሰት መሐላዎቻቸው ሊጐዷቸው እንደሚችሉ አልተገነዘቡም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ቃልና ዕውቀት ያላቸው እነዚህ ሁሉን እንደሚያውቅ እንደ ፈጣሪ አድርገው ነፍስ የሌለው ሐሰተኛና ድዳ ጣዖትን ይታመናሉ፥ ቢምሉም እንደሚፈረድባቸው አያስቡም። ምዕራፉን ተመልከት |