ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ብንበድል እንኳ እኛ ያንተ ነን፤ ሥልጣንህንም እንቀበላለን፤ ግን ያንተ መሆናችንንም ስለምናውቅ አንበድልም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኀይልህን እያወቅን ብንበድል፥ ያንተ መሆናችንን እያወቅንም ባንበድል ያንተ ነን። ምዕራፉን ተመልከት |