ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ቃል ኪዳኑን በያዕቆብ ራስ ላይ አሳረፈ፤ ቡራኬውን ሰጠው፤ ምድርን ርስቱ እንድትሆን ፈቀደ፤ እርሱም ሸነሸናት፤ ለዐሥራ ሁለቱ ነገዶችም አከፋፈላቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በያዕቆብ ራስ ላይም ዐረፈች፥ በረከቱም ተገለጠችለት፥ እርሷንም ርስት አድርጎ ሰጠው፤ ርስታቸውንም በየወገናቸው ለየላቸው፥ ለዐሥራ ሁለቱ ነገድም ርስታቸውን ከፈለላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |