ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከያዕቆብ ዘር አንድ ደግ ሰው ፈጠረ፤ እርሱም በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነትን አገኘ፤ በእግዚአብሔርና በሰዎች ዘንድ የተወደደው፥ የሙሴ መታሰቢያው የተባረከ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሙሴም ስም አጠራሩ የተባረከ ነው፤ መታሰቢያውና አምሳሉም እንደ ቅዱሳን ክብር ነው። ምዕራፉን ተመልከት |