ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በያዕቆብ ራስ ላይም ዐረፈች፥ በረከቱም ተገለጠችለት፥ እርሷንም ርስት አድርጎ ሰጠው፤ ርስታቸውንም በየወገናቸው ለየላቸው፥ ለዐሥራ ሁለቱ ነገድም ርስታቸውን ከፈለላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ቃል ኪዳኑን በያዕቆብ ራስ ላይ አሳረፈ፤ ቡራኬውን ሰጠው፤ ምድርን ርስቱ እንድትሆን ፈቀደ፤ እርሱም ሸነሸናት፤ ለዐሥራ ሁለቱ ነገዶችም አከፋፈላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |