ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታ ክብርን በብዛት ፈጥሯል፤ ታላቅነቱንም ከጥንት ጀምሮ አሳይቷል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እግዚአብሔር ብዙ ክብርን ሰጥቶአቸዋልና፥ ከመጀመሪያ ጀምሮ አግንኖአቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |