ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አንዳንዶች ነገሥታት ሆኑ፥ በኃያልነታቸውም ገናኖች ነበሩ፥ ሌሎች ብልህ አማካሪዎች፥ ትንቢትም ተናጋሪዎች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በኀይላቸው ስማቸውን ያስጠሩ፥ በጥበባቸው የሚመክሩ፥ ትንቢትንም የሚናገሩ ሰዎች በመንግሥታቸው ገዙ። ምዕራፉን ተመልከት |