ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሄኖክ ጌታን በማስደሰቱ ወደ ገነት ገባ፤ ለትውልዶቹ ሁሉ መለወጥም ምሳሌ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሄኖክ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው፤ እግዚአብሔርም እርሱን ሰወረው፤ ንስሓም ይገቡ ዘንድ ለትውልድ ሁሉ አብነት ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |