ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ኖኀ እውነተኛ ሰው ነበር፤ ቁጣም በወረደ ጊዜ ወራሽ ሆነ። የጥፋት ውሃ በወረደም ጊዜ በእርሱ የተነሣ ምድር ዘር ቀረላት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ኖኅም ፍጹምና ጻድቅ ሆኖ ተገኘ፤ በጥፋትም ዘመን እርሱ ለዓለም ምክንያት ሆነ፤ የጥፋትም ውኃ በወረደ ጊዜ እርሱ ለምድር ዘር ሆኖ ቀረ። ምዕራፉን ተመልከት |