ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሄኖክ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው፤ እግዚአብሔርም እርሱን ሰወረው፤ ንስሓም ይገቡ ዘንድ ለትውልድ ሁሉ አብነት ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሄኖክ ጌታን በማስደሰቱ ወደ ገነት ገባ፤ ለትውልዶቹ ሁሉ መለወጥም ምሳሌ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |