ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ከሥራዎቹም ያየነው ጥቂቶቹን ነው፤ ከነኚህም የላቀ በርካታ ምሥጢራት አልቀረቡም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 የማይታየው ከዚህ የሚበልጠው ፍጥረቱ ብዙ ነው፤ ነገር ግን ያየነው ፍጥረቱ ጥቂት ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |