Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 43:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 የማ​ይ​ታ​የው ከዚህ የሚ​በ​ል​ጠው ፍጥ​ረቱ ብዙ ነው፤ ነገር ግን ያየ​ነው ፍጥ​ረቱ ጥቂት ብቻ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 ከሥራዎቹም ያየነው ጥቂቶቹን ነው፤ ከነኚህም የላቀ በርካታ ምሥጢራት አልቀረቡም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 43:32
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች