ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ወንድሞችና ደጋፊዎች ለመከራ ይደርሳሉ፤ ነገር ግን ምጽዋት ይበልጥ አዳኝ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ወንድሞችና ረዳት በመከራ ቀን ይጠቅማሉ፤ ከሁለቱም ይልቅ ለማዳን ምጽዋት ትበልጣለች። ምዕራፉን ተመልከት |