ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አንዳንዱ ሌሎቹን ለማስተማር ብቁ ነው፤ ለራሱ ግን አያውቅም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሁሉን የሚማር፥ ብዙም የሚያውቅ ሰው አለ፤ ነገር ግን ሰውነቱን መጥቀም አይችልም። ምዕራፉን ተመልከት |