Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 37:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 እነርሱም፥ ደግና ክፉ፥ ሕይወትና ሞት ናቸው። የሁሉም እመቤት ደግሞ ምላስ ናት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 እነ​ዚ​ህም ኀዘ​ንና ደስታ ሞትና ሕይ​ወት ናቸው። እነ​ዚ​ህ​ንም ሁሉ አን​ደ​በት ያመ​ጣ​ቸ​ዋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 37:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች