ሰቈቃወ 3:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 የሰውን ልጆች ከልቡ አያስጨንቅም፥ አያሳዝንምም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ሆነ ብሎ ችግርን፣ ወይም መከራን በሰው ልጆች ላይ አያመጣምና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ይህም የሚሆነው እርሱ በራሱ ፍላጎት በሰው ላይ ችግርንና ሐዘንን ስለማያመጣ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ከልቡ አልተቈጣምና፥ የሰውንም ልጆች አላሳዘነምና፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 የሰውን ልጆች ከልቡ አያስጨንቅም፥ አያሳዝንምም። ምዕራፉን ተመልከት |