ሰቈቃወ 3:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ቢያሳዝንም እንደ ምሕረቱ ብዛት ይራራልና፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 መከራን ቢያመጣ እንኳ ይራራል፤ ታላቅ ፍቅሩ አይለወጥምና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ምንም እንኳ ጭንቀት በሰው ላይ እንዲደርስ ቢፈቅድ ከተትረፈረፈ ዘለዓለማዊ ፍቅሩ የተነሣ ይራራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ያሳዘነውን ሰው እንደ ይቅርታው ብዛት ይምረዋልና፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ቢያሳዝንም እንደ ምሕረቱ ብዛት ይራራልና፥ ምዕራፉን ተመልከት |