ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 12:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ዮዲት ግን “እንቅፋት እንዳይሆንብኝ ከእርሱ አልመገብም ነገር ግን ካመጣሁት እህል እመገባለሁ” አለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ዮዲትም፥ “ካመጣሁት እህል እመገባለሁ እንጂ በደል እንዳይሆንብኝ ከእርሱ አልመገብም” አለች። ምዕራፉን ተመልከት |