ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 12:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሆሎፎርኒስም “ያመጣሽው ቢያልቅብሽ እንደ እርሱ ያለ ከየት እናመጣልሻለን? ከወገንሽ የሆነ አንድም ከእኛ ጋር የለም” አላት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሆሎፎርኒስም፥ “ያመጣሽውስ ቢያልቅብሽ እንደ እርሱ ያለ ከየት አምጥተን እንሰጥሻለን? ከወገኖችሽ ስንኳ ካንቺ ጋር ያለ ሰው የለም” አላት። ምዕራፉን ተመልከት |