ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 12:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ዮዲትም “ጌታዬ ሕያው ነፍስህን፤ ጌታ ያቀደውን ነገር በእኔ እጅ ስይፈጽም ይዤው የመጣሁትን ባርያህ አልጨርሰውም” አለችው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዮዲትም፥ “እግዚአብሔር በእኔ ቃል የመከረውን እስኪያደርግ ድረስ እኔ አገልጋይህ የያዝሁትን እንዳልጨርስ ጌታዬ ሕያው ነፍስህን” አለችው። ምዕራፉን ተመልከት |