ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 12:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የራሱ የብር ሳህን ወደሚቀመጥበት ድንኳን እንዲያስገቧት አዘዘ፥ እሱ ከሚመገበው ምግብና እሱ ከሚጠጣው ወይን ጠጅ እንዲሰጧት አዘዛቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የብር ዕቃ ወደሚቀመጥበት ድንኳን ያገቧት ዘንድ አዘዘ፤ ለእርሱም ከሚያዘጋጁት ምግብ ይመግቧት ዘንድ፥ እርሱ ከሚጠጣው መጠጥም ያጠጧት ዘንድ አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከት |