ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ከይሁዳ ምድር መንደሮች ዙሪያ ሁሉ እነርሱን ለመክበብና ለመውጋት ሰዎች ይወጡ ነበር፤ ሁሉም በሰይፍ ተመትተው ወደቁ፤ አንድ እንኳ አላመለጠም። ምዕራፉን ተመልከት |