ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 ከዚህ በኋላ የተዘረፉትንና የተማረኩትን ዕቃዎች ሰበሰቡ፤ የኒቃኖርን ራሱንና (ጭንቅላቱን) በትዕቢት የዘረጋውን ቀኝ እጁን ቆረጡና ወስደው በኢየሩሳሌም ሰው እንዲያያቸው አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከት |