ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 አይሁዳውያኑ ከአዳሳ እስከ ጋዜር ጠረፍ ድረስ የአንድ ቀን መንገድ ተከታተሏቸው፤ የሚከታተሏቸው መሆኑንም ለማመልከት መለከት ነፉ። ምዕራፉን ተመልከት |